about me - about mulusmy | mulusmy

ስለ እኔ

የግሌ ታሪክ፣ የህይወት ፍልስፍል፣ ዓላማዎች እና የግሌ ማንነት የሚያሳዩ መረጃዎች

የግሌ መረጃ
የግሌ ፎቶ

MULUSMY

የቴክኖሎጂ ተመራማሪ

እኔ MULUSMY ነኝ። በቴክኖሎጂ እና ፕሮግራሚንግ ውስጥ በርካታ ዓመታት ልምድ ያለኝ እና ሰዎችን በቴክኖሎጂ እንዲማሩ እና እንዲያድጉ ለማድረግ የሚጥር ነኝ። ዋና ዓላማዬ ሰዎችን መርዳት እና የቴክኖሎጂ እውቀቴን ማጋራት ነው።

ኢሜይል
helll@mulusmy.com
ስልክ
+251 92 836 7137
የተወለድኩበት ቀን
ግንቦት 20, 1992

የበለጠ መረጃ

የህይወት ፍልስፍል

ህይወት ለማጋራት ነው። በህይወቴ ውስጥ ያገኘሁትን እውቀት እና ልምድ ለሌሎች ማጋራት ዋና ዓላማዬ ነው። በቴክኖሎጂ እና በማህበረሰብ ማደግ እምነት አለኝ።

  • እውቀትን ማጋራት
  • ሰዎችን መርዳት
  • ማህበረሰብ መገንባት

ዓላማዎች

የቴክኖሎጂ ትምህርት ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ዋና ዓላማዬ ነው። በአገራችን ውስጥ የቴክኖሎጂ እውቀት እንዲስፋፋ እና ሰዎች በዚህ መስክ ሊሰሩ እንዲችሉ ማድረግ እፈልጋለሁ።

  • የቴክኖሎጂ ትምህርት ማሰራጨት
  • የራሴ ፕሮጀክቶችን ማሳደግ
  • ማህበረሰብ መፍጠር

የስኬት ታሪክ

በቴክኖሎጂ መስክ ብዙ ልምዶችን አግኝቻለሁ። የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አከናውኛለሁ እና በማህበራዊ ሚዲያ በኩል ብዙ ሰዎችን አገናኛለሁ። ይህ ለእኔ ትልቅ ስኬት ነው።

  • የቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶች
  • የማህበራዊ ሚዲያ አገናኝ
  • የትምህርት እውቀት ማጋራት

የህይወቴ ጉዞ

1992 ዓ.ም

ልደት

ተወለድሁ

2000 ዓ.ም

የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት

የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቴን ጀመርሁ። ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል

2009 ዓ.ም

ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት

ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ጀመርሁ። ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል

2012 ዓ.ም

ዩኒቨርስቲ መቀላቀል

ዩኒቨርስቲ ተቀላቀልሁ። ለ5 ዓመታት computer science አጠናሁ።

2017 ዓ.ም

graduate

ተመረቅሁ።

2018 ዓ.ም

ስራ

አሁን ላይ ስራ ለመስራት ዝግጁ ነኝ። ነገር ግን በብድን ስራ አምናለሁ እና ሰዎችን በመፈለግ እና እኔም ለመፈለግ ነገሮችን በማመቻቸት ላይ ነኝ

ችሎታዎቼ

የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች
50%
የድር አቀናባሪ
85%
የማህበራዊ ሚዲያ አስተዳደር
80%
የትምህርት አቀራረብ
75%
አግኙኝ ፖርትፎሊዮዬን ይመልከቱ የሙያ ታሪኬን ያውርዱ